Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ነፍሴ ተስፋ — እንዳለ ወልደጊዮርጊስ

ነፍሴ ተስፋ እያደረገችህ

ምትዉልብህ ምታድርብህ

ህያዉ ተስፋዬ

ልቤ አንተን አምኖ ልቤ

ልቤ ባንተ ፀና ልቤ [፪X]