Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ነፍሴ — አዜብ ኃይሉ

ከሰማይ የመጣው የውዴ ውብ ቃል

ልጄ ወዳጄ ሆይ አንቺ የኔ ሲል

በኮረብታዎች ላይ መጣልኝ ሲዘል

ሐዘኔን ሊያስረሳ ነፍሴን ሊያባብል (፪x)