Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ነፍሴ ጠዋት ማታ — እንዳልካቸው ሃዋዝ

ታስተማምናለህ ጌታዬ እኔም ታመንኩብህ

ታስተማምናለህ ብቻህን እኔን ተደገፍኩብህ (፪x)

ታምኜብሃለሁ ተደግፌሃለሁ

ዘመኔን በሙሉ በአንተ እመካለሁ (፪x)