Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ነፍሴ ወደሱ አደላ — ምህረት ኢተፋ

ነፍሴ ወደ እሱ አደላ (፭x)

ነፍሴ ለእርሱ ቅርብ ነው (፭x)

እስቲ አናምጧቸው እስቲ አንያቸው

ሌሎች ሌሎቹን እንመዝናቸው

አማራጭና ምትክ የሌለው

ለእኔ ጌታዬ እርሱ ብቻ ነው