Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ነፍሴን ለሞት ሽጬ — ደረጀ ከበደ

የዓለም መራቀቅ እኔን አይገደኝም

የጠላት ድንፋታም አያስጨንቀኝም

አምላኬን አውቃለሁ ፍፁም የለም ቢሉ

እኔስ አለ እላለሁ ተናግሮኛል ቃሉ