Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ነጋ ሌሊቱ — ተመስገን ማርቆስ

ነጋ ሌሊቱ ነጋ (፬x)

በሰላም አደርኩኝ ሌሊቱ ነጋ ነጋ

እንደመሸ አልቀረም ሌሊቱ ነጋ ነጋ

በሰላም አደርኩኝ ሌሊቱ ነጋ ነጋ

አንበሶች አልበሉኝ ሌሊቱ ነጋ ነጋ