Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ነገሥታት ቢቀየሩ — ተከስተ ጌትነት

ሕዝብም ሁሉ ይሄዳል በያምላኩ (፪x)

አልተለቁም በሚያልፈው የተመኩ (፪x)

እኛም ደግሞ ዘላላም እንሄዳለን

አናፍርም አንከሰርም ጌታን ታምነን

አምላካችን መጠጊያችን (፪x)

በመከራ ረዳታችን (፪x)

ቢነዋወጥ ምድር በሞላ (፪x)

ያድነናል የእኛስ ከለላ (፪x)