Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ንጉሥ ለወደደው — ሀና አላዩ

ንጉሥ ለወደደው እንዲህ ይደረግለታል

ንጉሥ ላፈቀረው እንዲህ ይደረግለታል

ንጉሥ ለወደደው ዘንጉ ይዘረጋለታል

ንጉሥ ላፈቀረው ካባ ይደረብለታል (፪x)