Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ኑሮዬ በኪዳን ነው — ዮሴፍ ካሳ

ሃገር ምድር ሲናወጥ ሰው ሁሉ ሲታገል ለማምለጥ

እየባሰ ግር ግሩ ሕይወቴን ሊረብሽ ሊያስፈሩ

ለካ ቆሜ ሳስበው ኑሮዬ በኪዳን ነው

ኧረ ከእኔ ጋራ ያለው እርሱ እግዚአብሔር ነው