Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ኦ ናፍቆቴ ክብርህን ማየት ነው — እንዳልካቸው ሃዋዝ

ጆሮዬን ክፈትና ድምጽህን አሰማኝ

ዓይኖቼንም አብራና ክብርህን አሳየኝ

ከአንተ ጋራ እንድሆን ከአንተም ጋራ እንድውል

ውሰደኝ ሚስጥር ቦታ ወደ ውስጠኛው ክፍል