ኦ የድል አምላክ ነህ ኦ ጌታ ኢየሱስ
ኦ በክብር ያለህ ኦ የጽድቅ ንጉሥ
ኦ ታላቅ ማዳንን ኦ አርገሃልና
ኦ ለስምህ ይሁን ኦ ክብር ምሥጋና
ሁሉን የምትገዛ የሁሉ ጌታ ነህ
ኢየሱስ ሆይ ጽድቅና እውነት ነው መንገድህ
ኦ የድል አምላክ ነህ ኦ ጌታ ኢየሱስ
ኦ በክብር ያለህ ኦ የጽድቅ ንጉሥ
ኦ ታላቅ ማዳንን ኦ አርገሃልና
ኦ ለስምህ ይሁን ኦ ክብር ምሥጋና
ሁሉን የምትገዛ የሁሉ ጌታ ነህ
ኢየሱስ ሆይ ጽድቅና እውነት ነው መንገድህ