Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ኦ ነፍሴ — ዳዊት ጌታቸው

ነፍሴ : ሆይ : አስቢ : ያደረገልሽን : እግዚአብሔር

ከጥፋት : ከልሎ : እዚህ : ያደረሰሽን : ሆኖሽ : ቅጥር

ከደዌሽ : በሙሉ : የፈወሰሽ

በጭንቅ : ሰዓት : የደረሰልሽ

ጎልማሳነትሽን : እንደ : ነስር : ጉልበት : የሚያድሰው

ምኞትሽን : ከበጎ : ነገር : የሚያረካ : እግዚአብሔር : ነው