Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ኦ ተመስገን — ዳንኤል አምደሚካኤል

ኦ ተመሥገን (፪x)

ስላደረክልኝ ድንቅ ነገር

ስላደረክልኝ መልካም ነገር

ምስኪኑን ረዳኸኝ ከትቢያ አነሳኸኝ

አልችልም እኔስ ልገልፀው ውለታህ በዛብኝ (፪x)