Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝጊያ — ዳዊት (ዳኒ) ወልዴ

አንተን ጠርቶ ማን አፈረ

ተማምኖብህ ማን ከሰረ

የተዘጋን ትከፍታለህ

የታሰረን ትፈታለህ

የታመመን ታድናለህ

የሞተውን ታስነሳለህ