Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ቃል ኪዳን — ሳሙኤል ነጋሽ

የገባኸው ቃል አይወድቅም

የማለው መሐላ አይለወጥም

ሰማይና ምድር ቢያልፉም

ቃልህ ጸንቶ ይኖራል