Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ቃልህ — ዳግማዊ ጥላሁን

አስጠጋኝ ወደ አንተ ወደ ጉያህ (፫x)

የልብህን እንዳውቅ እንድረዳ (፫x)

አስጠጋኝ ወዳጄ ወደ ስርህ (፫x)

ቃልህን በልቤ እንድሰውር እንዳኖር (፫x)