Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ቃልህ — ሳምራዊት ሲዛር

አፀናኸ ልቤን ምንም እንዳይሆን

በፈተና ጎርፍ እንዳይወሰድ

ንፋሱ ነፍሶ ዝናቡም ዘንቦ

ህይወቴን ቤቴን አላፈረሰውም

ያምላኬ ቃሉ ልቦና ሰቶኝ

ቤቴን ባለት ላይ አይደል ወይ ያሰራኝ