Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ቃልህን እወደዋለሁ — Bethlehem Wolde

ብዙ ምርኮ እንዳገኘ ሰው

በቃልህም ልቤን ደስ አለው

የደስታዬ/የሰላሜ ምንጭ አንተ ነህ

መተኪያና እኩያ የለህ (፪x)

ቃልህን እወደዋለሁ (፪x)

ድምጽህን እወደዋለሁ (፪x)