Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ቃልኪዳን ገባሁኝ — ሩት ታደሰ

እኔ የእርሱን ላውጋው የፈጠረኝን

እርሱም ስለእኔ ሁሉን ሊያውቅልኝ

ስምምነት አደረኩ ቃልኪዳን ገባሁኝ

እግዚአብሔርን ብቻ ላውቀው እርሱም ለእኔ ሊያውቅልኝ