Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ቀደም ቢል ምን አለ — አዜብ መለሰ

ወይ አለማወቄ መጠንከሩ ልቤ

የተረኩልኝን ይዤ አለቅ ማለቴ

እምነት ከመስማት ነው መስማትም በቃሉ

እንደተንተራስኩት ዘመን ተቆጠሩ

ፀሐይ ስትጠልቅ ጥላው ሲሸሽም ማታ

ጉብዝናው ካለፈ ቢደርስልኝ ጌታ