Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ቅዱስ እግዚአብሔር — ቃልኪዳን ጥላሁን

ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር

ንጹህ ፍፁም ነውር የሌለህ (፪x)

አንተ ነውር የለህም

አንተ እድፈት የለህም

አንተ ጉድለት የለህም

አንተ እንከን የለህም (፪x)