Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ቅዱስ ነህ ቅዱስ — አዜብ ኃይሉ

ቃላቶች ሁሉ አነሱብኝ ላመሰግንህ ፈልጌ

በማንስ ቋንቋ ላሞግስህ የእኔ ጌታ እንዴት አድርጌ

አምላኬ ሆይ አምላክ ነህ

ንጉሤ ሆይ ንጉሥ ነህ

ከዚህስ??? ሌላ ምን ለበልህ

ከዚህስ??? ሌላ ማን ልበልህ (፪x)