Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ቀና አልኩኝ — ተከስተ ጌትነት

ልጨምር እንጂ እኔም እንዲህ ልበል

ሸክሜን ከላዬ ላረክለኝ ገለል

ብዙ ብለውሃል ወዳጅ ጓደኞቼ

አይበቃም ልጨምር እኔም ተስማምቼ

መልካምነትህን ባለኝ አቅም ላውራ

ተነግሮ ባያልቅም ጌታ የአንተ ስራ