Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ቅርቤ ነህ — ሩት ታደሰ

ሰማያትን ቀና ብዬ እንደማይ

ሳየውም ሩቅ እንደሆነ

አምላኬ እንደእዛ አላይህም

እግዚአብሔር እንደእዛ አላርቅህም

ቅርብ ነህ ለእኔ አለህ አጠገቤ (፬x)

ሰማይ ሰፋህ አልለው ትልቅ ነህ ጌታዬ