Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ቅዱስ — ይስሐቅ ሰዲቅ

ያንተን ክብር የሚሸፍን ክብርታን

በሃይልህ ላይ ምን ያይላል

አንተ ሰርተህ ማን ይመፃደቅ

ማነው ባንተ የማይደነቅ