Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ረድኤቴ — ቤተልሔም ተዘራ

ዓይኖቼን አነሳሁ ወደ ተራሮቹ

ይረዱኝ እንደሆን ብዬ ትልቆቹ

ታግሼ ጠበኩኝ የቃል ተስፋቸውን

ዛሬ ነገ እያልኩኝ ሳይ እጅ እጃቸውን

ክረምት አልፎ በጋ ይኸው መጣ

ረዳቴ ግን ከየት ከየት ይምጣ