Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ረድኤቴ እግዚአብሔር — አስቴር ሞገስ

ረድኤቴ እግዚአብሔር ሆይ

ዛሬም ከእኔ ጋር አለህ ጉዳይ

የጀመርከውን ሳትጨርሰዉ

አታርፍምና ሳትፈጽመዉ (፪x)