Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ሳንኳኳ — ቃልኪዳን ጥላሁን

ሳንኳኳ ሰማይን ስጠብቅ ታዬን

በድንገት ደረሰልኝ ጸሎቴን መለሰልኝ

ባንድ ቃል በሁለት ፊደል

እግዚአብሔር በቃ ብሏል