Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ሳቅ አድርጐልኛል — ማሜ ወርቁ

ሳቅ ሳቅ (፪x) ሳቅ አድርጐልኛል

ሳቅ (፫x) ሳቅ በሳቅ ሆኖልኛል

አምላኬ አስቦልኛል ፈቃዱን ፈጽሞልኛል

አምላኬ አስቦልኛል ኪዳኑን አጽንቶልኛል (፪x)