Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ሳሰላስለው — ተከስተ ጌትነት

ምን ልበል ምን ልናገር ቃላትም አጠረኝ

የሞትን አዋጅ ሽሮ በሕይወት ኑር ሲለኝ

ምህረቱ እንደፀና የሚያውቀኝ ያውቀው የለ

ያ ክፉ እንዳይጎዳኝ ቁጣውን ከለከለ