Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ሳይከፈል ባህሩ — ቃልኪዳን ጥላሁን

ገና ሳይከፈል ባህሩ

ሳይሳካ ነገሩ (፪x)

እስቲ ላንሳ ከበሮውን

ላመስግነው እግዚአብሔርን (፪x)