Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ሰበብ ፈላልጌ — አዲስ አበባ አማኑኤል ህብረት

እዘምራለሁ እዘምራለሁ እዘምራለሁ

ለእግዚአብሔር ለእግዚአብሔር

በብዙ ምስጋና ፊቱ እቆማለሁ (፬x)

ክበር ክበር ክበርልኝ

ንገሥ ንገሥ ንገሥልኝ (፪x)

አይጠፋም ከህሊናዬ ያረክልኝ