Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ስብራቴ — ተስፋዬ ጋቢሶ

እግሮችም የሉኝም ፊትህ የምቆምበት

ዓይኖችም የሉኝም አንተን የማይበት

የጠራኸኝ አምላክ ውርደቴን ተመልከት

ከገባሁበት ማጥ አውጣኝ በአንተ ምህረት