Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ሰላም አለኝ — ደረጀ ከበደ

ቅብዝብዝነትን አጣሁት ከላዬ

መንፈስ ቅዱስ ገዛው ዘልቆ ልቦናዬን

ኃይልን ከአርያም መልበሴን የማውቀው

የማያልፍ ሰላም ስላልተለየኝ ነው