Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ሰላም ነው — መስፍን ጉቱ

ሰላም ነው ሃገሩ ሰላም ነው መንደሩ

ከእግዚአብሔር ጋራ ተስማምተው ከኖሩ (፪x)

(ሰላም ነው ሰላም)

የሰላም ንጉሥ ከኛ ጋር ነው ጌታ ኢየሱስ

እንቆቅልሽ በዝቶ ጐረቤት ጭንቅ ነው

እኛ ቤት ንጉሡ ስላለ ሰላም ነው (፪x)

እንቆቅልሽ በዝቶ ጐረቤት ጭንቅ ነው

እኛ ቤት ኢየሱስ ስላለ ሰላም ነው (፪x)