Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ሰላም ተሰማኝ — አውታሩ ከበደ

ሰላም ተሰማኝ ሰላም

የጌታዬ መንፈስ አገኘኝ/ሲያገኘኝ (፪x)

ቅልል ይለኛል በርከክ ስልማ

የውጤን ነገር ለቅሶ ሳሰማ

ቅልል ይለኛል በርክክ ስልማ

የውጤን ፍቅር ለቅሶ ሳሰማ