Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ሰላሜ ነህ — አስቴር አበበ

ያላየሁትን ሰላም አጠገብከኝ

ያልቀመስኩትን ደስታ አረካኸኝ

አዎ ሰላሜ ነህ (7)

አቅሜን ላልመጠነው ለትዕቢተኛው ማዕበል

ገደብ ይሁን አልህ

ከአንተ ዘንድ ላልሆነው ለማልችለው እሳት