Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ስላንተ — አይዳ አብርሃም

ምንድን ነው የመኖር ትርጉሙ የሕይወት ጣዕሙ

ምንድን ነው ሃብትን ማካበቱ ዓለምን ማትረፉ

ምንድን ነው ክብር ዝና ማግኘት ፊደልን መቁጠሩ

ምንድን ነው ውበት ወጣትነት ጉብዝናው ጥቅሙ