Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ስለበላሁ — ተመስገን ማርቆስ

ስለበላሁ ስለጠጣሁ አልከተልህም እኔ

ፈቃድህን እያደረኩ እኖራለሁ በዘመኔ (፪x)

አይረሳኝ ትላንት ያደረገው

አስገረመኝ ለካ እርሱ ታማኝ ነው

አሰናብቶ ሌላውን ሲሸኝ

ሊሰራብኝ እኔን ግድ/ቆይ አለኝ (፪x)