Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ስለዚህ ሁልጊዜ ዘምራለሁ — ታደሰ እሸቴ

ትላንትና ለሊቱን በሥጋዬ ጥሬያለሁ

አሁን ግን መረቦቼን በቃልህ እጥላለሁ

የበረከት አምላክ ሆይ ስታዘዘው ቃልህን

ተትረፈረፍኩኝ ዛሬ አይቻለሁ ሃይልህን (፫x)