Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ሥልጣን የአንተ ጌታዬ ሆይ — ተስፋዬ ጫላ

አንተን ጠርቶ ማን አፈረ

ተማምኖብህ ማን ከሰረ

የተዘጋውን ትከፍታለህ

የታሰረውን ትፈታለህ

የታመመውን ታድናለህ

የሞተውን ታስነሳለህ