Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ስማ በለው — ሶፍያ ሽባባ

(ስማ በለው) ይነበብና በየመኩራቡ

እውነቱ ይገለጥ የመጽሃፉ

ተደብቆ አይቀር የመዳን ምስጥር

ስማ በለው (፪x)

ስማ በለው ጌታ ኢየሱስ ነው

ስማ በለው ከሞት የሚያድነው