Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ሰማያት ያንጠባጠቡት — ሳሙኤል ተስፋሚካኤል

ሰማያት ያንጠባጠቡት ዝናብ ቀላያትም የያዙት ውኃ

የምድርን ዛፎች ባስተባብር በደን ያሉ በበረሃ

አሃሃ ውኃው ቀለም ቢሆን አሃሃ ዛፉም ደግሞ ብዕር

አሃሃ ሁለቱም ቢጣመሩ አሃሃ ክብርህን እንዲያወሩ