አዝማች · Chorus
የእግዚአብሔርን መኖር ሠማዩ ነገረኝ ምድሩ አወራኝ
ቀኑ ምሽት ሲሆን ሌሊቱ ሲነጋ አረጋገጠልኝ
ያለ የነበረ ደግሞም የሚኖረው ዘለዓለም በክብሩ
ፍጥረታት በሙሉ ስለህልውናው ይመሰክራሉ (፪x)
አዝማች · Chorus
የእግዚአብሔርን መኖር ሠማዩ ነገረኝ ምድሩ አወራኝ
ቀኑ ምሽት ሲሆን ሌሊቱ ሲነጋ አረጋገጠልኝ
ያለ የነበረ ደግሞም የሚኖረው ዘለዓለም በክብሩ
ፍጥረታት በሙሉ ስለህልውናው ይመሰክራሉ (፪x)