Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ሥምህ ይባረክ ለዘለዓለም — ተስፋዬ ጫላ

ስምህ ይባረክ ዘለዓለም ስምህ ይባረክ (፪x)

ተመስገን ኢየሱስ/ጌታዬ ከፍ አደርግሃለሁ

ከአንተ የተነሳ እኔም ሰው ሆኛለሁ (፪x)