Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ሥምህን ስጠራ — ሳሙኤል ተስፋሚካኤል

ሥምህን ስጠራ በከንፈሮቼ

ደጋግመው ይለኛል መላው እኔነቴ

እስቲ ልደጋግመው ኢየሱሴ ብዬ

በረከቴ እኮ ነው ለነፍሴ ተድላዬ

ስደጋግመውማ (፪x)

ኑሮዬ ይባረካል ሰላሜ ይበዛልኛል