Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ሰምቶ የሚመልስ — ታምራት ሃይሌ

ምድር ለሰው ልጆች ተሰጥታለች አልፋ (፪x)

ሁሉም በየሙያው ይላል ቀና ደፋ (፪x)

ከዚህ ወዲያ አይባል ከዚያ በመለስ (፪x)

ቅዱሱ ይቀደስ እርኩሱም ይርከስ (፪x)

አይቶ ሰምቶ የለየ ነጸነት አለው

እንስበከው እንጂ ጡንቻ አናሳየው

ያሻውን ይከተል ሰው እንደገባው

ሰይፋችን ይመለስ ወደ ሰገባው