Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ስሙኝማ — እንዳለ ወልደጊዮርጊስ

በሰነፍ ምክር ልቡ ተውጦ

የጽድቅን መንገድ የሄደ አቋርጦ

የሥጋን ለባሽ ደጅ እየጠና

ዛሬም ይኖራል ሆኖ ጥገኛ

ያ ሰው ያ ሰው

ፊቱን ብፈልግ ደጁን ብጠና