Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ሥራህን ትፈፅማለህ — ጌታያውቃል ግርማይ እና ብሩክታዊት አሰፋ

በዘመን በዓመታት መሃል

ሥራህን ትፈፅማለህ

የሚከለክልህ ማነው

ኢየሱስ ኃይልህ ብርቱ ነው (፪x)