Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የሰርግ ዜማ — ሳሙኤል ነጋሽ

ሁለት ልብ አንድ ሆነ ዛሬ

በጌታ ፊት በቃል ኪዳን

የፈጠራቸው ያገናኛቸው

እርሱ ይባርክ ጎጆአቸውን